Notice Details Home / Notice Details
ለነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ስለማሳወቅ 09 Jul, 2025
ውድ የኖላዊ ነባር ተማሪዎችና ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 21 እስከ ነሐሴ 2 2017 መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ጊዜ ወላጆች ነባር ተማሪዎችን እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እያሳሰብን ከነሐሴ 2 በኋላ ባሉን ክፍት ቦታዎች አዲስ ተማሪዎችን የምንመዘግብ ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ የሚመጣ ነባር ተማሪ የሚመዘገበው ክፍት ቦታ ካለ ብቻ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ በተጨማሪም የቅድመ መደበኛ ጀማሪ ተማሪ ያለው ነባር ወላጅ ቅድሚያ የሚሰጠው ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ልጃችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን፡፡ ከነዚህ ቀናት በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የምንቀበለው ክፍት ቦታ ካለን ብቻ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
Noticeboard
ለነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ስለማሳወቅ
Published: 09 Jul, 2025